የመግደል ፍላጎት - ስብከት በ ዲያቆን አሸናፊ መኰንን  

  ዮሐ. 7፡1 

ቁልፍ ቃላት:  ጌታችን የሸሸው ርምጃቸውን ሳይሆን ፍላጎታቸውን ነው ...እውነትን ገሸሽ ማለት የሚጠናቀቀው በገዳይነት....መግደል የሟቹን ደካማነት ሳይሆን የገዳዩን አቅም ማጣት የሚያሳይ ነው ።...የገዳዩ የግራዝያኒ  ሐውልት ...;  መግደል አቅም ማጣትና ተስፋ መቊረጥ የሚወልደው የመጨረሻው እርምጃ ነው ።.... ገዳዮች የማይገነዘቡት ነገር ቢኖር የአንዳንድ ራእይ ልደት ያለው መቃብር ላይ መሆኑን ነው ።..። ኃጢአት ሳይገለጥ በስውር ፣ ሳይወለድ በጽንስ ሊወገድ ይገባዋል ።...ጌታችንን ሊገድሉት የሚፈልጉ ሃይማኖት አለን የሚሉ ሰዎች ሲሆኑ ሊገድሉት የሚፈልጉበት ቦታም ያው የሃይማኖት መዲና በነበረችው በኢየሩሳሌም ነው ።...ነፍሰ ገዳዮች እንዳንሆን መዳን ያስፈልገናል።...። ከፊል እውነት ከሙሉ ሐሰት በላይ የሰይጣን ጉዳይ አስፈጻሚ ነው ።...የሚገድሉና ጥግ ይዘው ሌላው ሲገድል ለማየት የሚናፍቁ ሁለት ወገኖች አሉ ።

 


ወደ ስብከቶች ተጨማሪ አገናኞች በቅርቡ ይመጣሉ