‹‹ደጉ ሳምራዊ›› - ስብከት በ ዲያቆን ዘክርስቶስ ፀጋዬ
ቁልፍ ቃላት: አንድ ቀን አንድ የሕግ ባለሙያ ጌታችንን ሊፈትነው ቀርቦ.... ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲረዳ እና ምን ማድረግ እንዳለበት የሚከተለውን ታሪክ በምሳሌ ሊነግረው እንዲህ በማለት ጀመረ፡፡ ....«የወደቁ ሰዎችን እርዳ ፣ምሕረት አድርግ ፣ተንከባከብ፡፡ ባልንጀርነት ማለት ምሕረት ማድረግ ማለት ነው፡፡ ሒድ አንተም እንደ ሳምራዊው ምሕረት አድርግ በሕይወት ትኖራለህ» አለው፡፡... ባልንጀራን መውደድ ማለት የሰውን ዘር ሁሉ ማንንም ከማን ሳየበላልጡ እኩል በሆነ ፍቅር መመልከትና ማክበር ነው፡
ወደ ስብከቶች ተጨማሪ አገናኞች በቅርቡ ይመጣሉ