‹‹ሰዎች እንዲያደርጉላችሁ የምትፈልጉትን ነገር ሁሉ እናንተም አድርጉላቸው›› - ስብከት ከግንቦት 8 ቀን 2016፡-

 ማቴ.፯፥፲፪ 

ቁልፍ ቃላት: መራቆትና ኅዝንንም ሆነ ደስታን እስከ መካፈል ይደርሳል፡፡ በቅዱስ ሉቃስ ወንጌል የተመዘገበው የደጉ ሳምራዊ ፡፡
በዚህ ታሪክ ላይ በደጉ ሳምራዊ የተመሰለው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤  አምላካችን እኛን እንደወደደን እንዲሁ እኛም ባልንጀሮቻችን 

*********

“ትዋደዱ ዘንድ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ” -   ስብከት ግንቦት ፫፤፳፻፲፭

 ዮሐ.፲፫፥፴፬ 

ቁልፍ ቃላት: ያለ መዋደድም በዚህ ምድር ላይ መኖር አይቻለንም...  ደስታንም ሆነ ኀዘንን መካፈል ደግሞ ከሁሉ የሚቀድም ተግባራችን ሊሆን ይገባል፡... ከመዋደድ ይልቅ በጥላቻ መንፈስ መኖራችን እንዲሁም ከሰዎች ጋር የምንኖረው ሕይወት የይምሰል በመሆኑ ለረጅም ዓመታት የተጓዝንበት የጥፋት ጎዳና አዘቅት ውስጥ ከቶናል፡፡ ... አብዛኞው የዚህ ዘመን ትውልድ ሰው ከፍቅር ይልቅ ጥቅምን፣ ..ኢየሱስ ክርስቶስ እርስ በርሳችን እንድንዋደድ አስተምሮናል።

 


ወደ ስብከቶች ተጨማሪ አገናኞች በቅርቡ ይመጣሉ