‹‹እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ››- ስብከት በ መምህር ገብረእግዚአብሔር ኪደ

 ዮሐ.፲፬፥፮ 

ቁልፍ ቃላት:   ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱስ ቶማስ እንዲህ ሲል ነገረው... ስለዚህም ይህ እውነተኛው መንገድ ክርስቲያኖች ዕለት ዕለት ሊጓዙበት የሚገባ ሐሰት የሌለበት የመዳኛው መንገድ ይህ ነው፡...፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማደሪያ እንደሌለው በበረት እንደ ተወለደ፤... ጌታችን ክርስቶስን ስፍር ቊጥር የሌለውን ግርፋት ገርፈው መከራ አድርሰው በመስቀል ላይ ዕራቁቱን እንደ ሰቀሉት፤ እኛንም የክርስቶስ በመሆናችን ቊጥር የሌለው መከራ አድርሰው ሊገድሉን ይችላሉ፡፡...ሃይማኖትህን ለመጠበቅ ስትል ሀብትህን፣ ሰውነትህን፣ የዚህ ዓለም ሕይወትህን ወይም ያለህን ሁሉ እንኳን መስጠት ካለብህ ስጥ፤ ...

 


ወደ ስብከቶች ተጨማሪ አገናኞች በቅርቡ ይመጣሉ