በተክለ አብ - ስብከት 

 ዮሐ.፲፫፥፳፩ 

ቁልፍ ቃላት: ጌታችን የቁርባንን ምስጢር ገለጠ...ጌታችን የደቀ መዛሙርቱን እግር ያጥብ ዘንድ በጴጥሮስ ጀመረ፤ ...፡ ከዚያም ዝ ውእቱ ሥጋየ ዝ ውእቱ ደምየ ብሎ ሥጋውንና ደሙን ሰጣቸው፤....‹‹እውነት እውነት እላችኋለሁ! ከእናንተ መካከል አንዱ አሳልፎ ይሰጠኛል›› አላቸው፤ ...‹‹ከእኔ ጋር እጁን ከወጪቱ የሚያገባ እርሱ አሳልፎ ይሰጠኛል››.. ሐዋርያትም ‹‹ሁላችን ከወጪቱ የምንጠቅስ አይደለምን?››... ..ይሁዳም እንደቸኮለ ሰው ይቅበዘበዝ ነበር፤እርሱም ጌታን እንዴት አሳልፎ እንደሚሰጠው በልቡ እያሰበ ነበር፡፡ ...የጌታችን  መያዝ ... ይሁዳም ከጭፍሮቹ ጋር መጣ፤ ...


ወደ ስብከቶች ተጨማሪ አገናኞች በቅርቡ ይመጣሉ