በዓለ ደብረ ታቦር - ስብከት ነሐሴ ፲፩፤ ፳፻፲፬
ቁልፍ ቃላት: ....የጌታችንን ጌትነቱን የሚገልጽ በሐዋርያትም ልቡና እምነትን የሚያጸና እንዲህ የሚል ቃል ከደመና ውስጥ መጣ። ”ይህ የምወደው በእርሱ ደስ የሚለኝ ልጄ ይህ ነው፤ እርሱንም ስሙት።...ሐዋርያትም ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው የሆነ እርሱ ሙሴን ከመቃብር ያስነሣው፤ ኤልያስንም ያሳረገው፣ አውርዶም ያመጣው እርሱ እንደሆነ አወቁ።... በሰማይና በምድር ሥልጣን ካለው ከሁሉ ጌታ በቀር ሙታንን አድኖ ሊያስነሣቸው ማንም አይችልም።
ወደ ስብከቶች ተጨማሪ አገናኞች በቅርቡ ይመጣሉ