‹‹አትጨነቁ…›› -  ስብከት በዲያቆን  ተስፋዬ ቻይ በጁላይ 11 ቀን 2017 ዓ.ም  

 ማቴ.፮፥፴፬ 

ቁልፍ ቃላት: ፈጣሪያችን ለእኛ ለልጆቹ በዚህ ምድር በእንግድነት ስንኖር ምን እንደሚያስፈልገን ያውቃል፤ የሚያሻንንም ይሰጠናል፤ እናስብ ዘንድ አስተዋይ አእምሮ ሰጥቶናል፤ ...  በዘመናችን በገጠመን የራስ ወዳድነት፣ ያለማስተዋል፣ የጥርጥር፣ የጎጠኝነት፣ የመለያየት ክፉ ደዌ ተይዘናል፡፡ ይህንን ክፉ ደዌ ከእኛ እንዲወገድ የፍቅርን፣ የመተሳሰብን፣ የቅንነትን፣ የማስተዋልን መድኃኒት ለራሳችን እናብጅ፤

*********

“ተዘጋጅታችሁ ኑሩ’’ -   ስብከት ዲያቆን ዮሴፍ በቀለ

 ማቴ.፳፬፥፵፬ 

ቁልፍ ቃላት: ‘’ጌታችሁ በምን ሰዓት እንደሚመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ፤ ... ዝግጅት ማለት ምንድን ነው?.... በንስሓ... ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደዚች ምድር የመጣው ለእኛ ለኃጢአተኞች ነው፡፡ (ማቴ.፱፥፲፯) ለጻድቃን አይደለም፤ ጠፍተን ለነበርን፣ ለእኛ ለበደልነው፣ ላሳዘነው፣ ላስከፋነው ነው፡፡ (ሉቃ.፳፫፥፵፩... ...ጾም እና ጸሎት

 


ወደ ስብከቶች ተጨማሪ አገናኞች በቅርቡ ይመጣሉ