“ሆሣዕና በአርያም”- ስብከት ሚያዝያ 2, 2017

 ማቴ.፳፩፥፱ 

ቁልፍ ቃላት: የእግዚአብሔር ልጅ ስምኃጢአተኞችን ከዘለዓለም ደዌ የሚፈውስ በሰማይ ያለ መድኃኒት፤ ከእኛ በላይ ስለ እኛ የሚስብ እግዚአብሔር ኃጢአ...ሆሣዕና በዕብራይስጥ ታደግ የሚል ትርጉም አለው...የዳዊት ልጅ ሆይ አድነን እያሉ ጮኹ።....ጌታችንም የተናቁትን ሊያከብር፣ የጠፉትን ሊፈልግ፣ የተገፉትን ሊያቀርብ፣ የተናቁትን ከፍ ከፍ ሊያደርግ የመጣ አምላክ ነውና የተናቀችዋን...እነዚያ የምኵራብ አለቆች እጅጉን ቀናተኞች ነበሩ፤ ነገር ግን ቅናታቸው የጠቀማቸው አልነበረም

 


ወደ ስብከቶች ተጨማሪ አገናኞች በቅርቡ ይመጣሉ