አልተዋችሁም -  ስብከት በ ዲያቆን አሸናፊ መኰንን  መስከረም 5 ቀን 2016 ዓ.ም.

 ማቴ. 27፡46 

ቁልፍ ቃላት: የሙት ልጅ ስሜት የሚታገላቸው በፍርሃት ራሳቸውን ይቀጣሉ። ፍርሃት ውስጣዊ ብርድ ነው።... ነቢዩ፡- “አምላኬ አምላኬ ስለምን ተውኸኝ?” ብሏል። (መዝ. 21፡1) ።... ጌታችን በመስቀል ላይ ካሰማው ጩኸት አንዱ፡- “አምላኬ አምላኬ ፣ ስለምን ተውኸኝ?” የሚለው ነው....የመተው ስሜት ከባድ ነው...። የተሰቀለው ክርስቶስ ይህን ስሜታችንን በዕለተ ዓርብ ፈውሶታል ።

 


ወደ ስብከቶች ተጨማሪ አገናኞች በቅርቡ ይመጣሉ