“የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አታድርጉ”  - ስብከት ከየካቲት 28 ቀን 2017 ዓ.ም

 ዮሐ.፪፥፲፮ 

ቁልፍ ቃላት: እነዚህ በሬ፣ ላም፣ በግ እና ርግብ ሻጮች እነማን ናቸው ይልና::.ስምዖን ጠንቋይ በሐዋርያት ሥራ...የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እርሱ የሚመሰገንበት፣
። የእግዚአብሔር ቁጣ በፊታችን እንደምን ነድዶ ይሆን?...ቤተ መቅደሱ ንጹህ መሆን አለበት. ይህ ቤተመቅደስ የእኛም አካል ነው። ...ቤተ ክርስቲያን በዚህ ዘመን እየተፈተነች ያለችበት አንዱ መሠረታዊ ችግር ሲሞናዊነት ነው

 


ወደ ስብከቶች ተጨማሪ አገናኞች በቅርቡ ይመጣሉ