ተአምራትን ፍለጋ -  ታኅሣሥ ፳፻፲፫ ዓ.ም  / ጥቅምት ፯ ቀን ፳፻፲፭

 ማቴ.፲፪፥፴፰‐፵፪ 

ቁልፍ ቃላት:    ይገርማል -    የማይታይ ረቂቅ እግዚአብሔር ኃይሉን፣ ከሀሊነቱንና ጌትነቱን የሚገልጥበት የሥራ ምልክት ነው፡፡....ይህ የጌታችን ትምህርት ተአምራት የሚፈጸሙት አስፈላጊ ሲሆኑ ብቻ መሆኑንም ጭምር ያስተምረናል፡....በዚህ ምድር እንደ ክርስቲያን ሆነን ስንኖር የሚገጥሙን ፈተናዎችና አጣብቂኞች ይኖራሉ፡... ፈሪሳውያን ወደ እርሱ ቀርበው ‹‹መምህር ሆይ ከአንተ ምልክት እንድናይ እንወዳለን›...ምልክትን (ተአምርን) የሚፈልግ ትውልድ ለምን ክፉና አመንዝራ ተባለ? ‹ክፉ› የተባለው ... ጌታችን በግልጽ እንዳስተማረንም እርሱ ሞትን ድል አድርጐ ሙስና መቃብርን አጥፍቶ ከተነሣበት፣ ከትንሣኤውና ከሥጋዌው የሚበልጥ አንዳች ተአምር የለም፡

 


ወደ ስብከቶች ተጨማሪ አገናኞች በቅርቡ ይመጣሉ