የኤማኁስ መንገደኞች - ስብከት በዲያቆን ሰሎሞን ሚያዚያ ፳፤ ፳፻፲፭ 

 ሉቃ.፳፬፥፲፫-፳፩ 

ቁልፍ ቃላት: ... ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት የሚወራባት፣ ክርስቶስ በእግሩ እየባረከ የነቢያትን ትምህርት የሚተረጉምባት መንገድ፣ የጠወለገ የደከመ የሚበረታባት መንገድ!... የክርስቶስን መከራ ሁል ጊዜ እናስብ... ክርስቲያኖች እኔ እና እናንተ ዛሬ ስንገናኝ  ስለ ምንድን ነው የምናወራ?...  በዚህች መንገድ ለሚጓዙት ድኩማን ተጓዦች ክርስቶስ ተከተላቸው አብሮአቸውም ወደ ቤታቸው ገባ።   ክርስቶስ ወደ ቤታቸው ገባ፤ እንጀራውንም ቆርሶ ሰጣቸው፤...አምላካችን ዘወትር ከደጅ ቁሞ እያንኳኳ ነውና የልባችንን በር እንክፈትለት፡፡

*********

‹‹ኑ ምሳ ብሉ›› -    ዲያቆን ሰሎሞን ዲያቆን  ተስፋዬ ቻይ ግንቦት 9 ቀን 2015 ዓ.ም

 ዮሐ.፳፩፥፲፪ 

ቁልፍ ቃላት: ይህን ኃይለ ቃል የተናገረው ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ, ሐዋርያት በጥብርያዶስ ሐይቅ....ኢየሱስ ለሦስተኛ ጊዜ ተገለጠላቸው.... ብዙ ጊዜ ለምንሠራቸው የስሕተት ሥራዎች እንደ ምክንያት የኑሮ ጉድለታችንን፣ ማጣታችንን፣፣መቸገራችንን ለሽንፈታችን ምክንያት አድርገን ማቅረቡ አግባብነት የለውም፤... የሌላቸውን ሊሰጥ ወደ እነርሱ ሄደ፤ 

 


ወደ ስብከቶች ተጨማሪ አገናኞች በቅርቡ ይመጣሉ