‹‹ከእነዚህ ታናናሾች አንዱ እንኳ ይጠፋ ዘንድ በሰማያት ባለው አባቴ ፊት አይፈቀድም››- ስብከት ሚያዚያ ፳፱ ቀን ፳፻፲፫
ማቴ. ፲፰፥፲፬
ቁልፍ ቃላት: ...‹‹የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግ፣ የተጎዳውን ሊያድን መጥቷልና፤...ታናናሾች የተባሉት የተናቁት፣ የተጠቁት፣ ዓለም ሥፍራ ያልሰጣቸው፣ ...አምላካችን ማንም እንዲጠፋ አይፈቅድም፤ ... እኛ ወደንና ነፃ ...ነቢዩ ቅዱስ ዳዊት ‹‹እግዚአብሔር እረኛዬ ነው....በዚህ ዓለም ላይ በግ የሚያረቡና የሚያሰማሩ የበግ እረኞች ለበጉ ብለው ሳይሆን የሚያረቡት ለራሳቸው ጥቅም ነው...ነገር ግን እግዚአብሔር አምላክ እኛን ሲጠብቀንና ስንጠፋ የሚፈልገን ለእኛ እንጂ ለእርሱ ጥቅም አይደለም፤... አዳም....አምላካችን እግዚአብሔር ዕድሜያችን ሳናባክን እንድንጠቀምበት ይርዳን፤ ከጥፋት ያድነን፤...
ወደ ስብከቶች ተጨማሪ አገናኞች በቅርቡ ይመጣሉ