ዘለዓለማዊ ሰላም -  ስብከት በ ዲያቆን ተስፋዬ ቻይ ሚያዝያ ፳፪፤፳፻፲፯

 ዮሐ.፲፬፥፳፯ 

ቁልፍ ቃላት:  የሆነው ሰላም ለሁሉ ነገር መሠረት ነው፡፡...ኢየሱስ ክርስቶስ ዘላለማዊ ሰላምን ይሰጣል....ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ አስፈላጊና ዋነኛው ነገር ነው፤ ...ጌታችን በሲኦል ለነበሩት ነፍሳት ‹‹ሰላም ለእናንተ ይሁን››....›› በማለት ለሰው ልጆች በተገኘው ሰላም ተደስተው የሰላምን አምላክ አመስግነዋል፡፡ (ሉቃ.፪፥፲፬)...ሰላምን የሚሰጥ የሰላም ባቤት እግዚአብሔር ነው፤ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ለመኖር እውነተኛውን ሰላም ለማግኘት ከክፋት እንራቅ፤ ....

 


ወደ ስብከቶች ተጨማሪ አገናኞች በቅርቡ ይመጣሉ