ከኀዘን የተነሣ - ስብከት በዲያቆን ዓይኖቹን ሰኔ 25 ቀን 2011 ዓ.ም.
ቁልፍ ቃላት: መፍትሔው ጸሎት ብቻ መሆኑን ጌታችን ሊያስተምረን በብርቱ ጸለየ ። ደቀ መዛሙርቱ ተኝተው ። ...በዚህ ግፋ በል በሚባልበት ፣ በለው በበዛበት ሰዓት የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሰው ሐሞት የሚያፈስስ ተደርጎ ይገመታል ።.... ለመጸለይ አቅም ያጣ ሰይፍ ለመምዘዝ አቅም ያገኛል .... ጸሎት ሁኔታን ሳይሆን እግዚአብሔርን ያያል ፤ የፈተና ሰዓት ጥቂት ነው ፣ ነገር ግን ለዘመናት የገነባነው የሚናድበት ፣ አለሁ ብለን በፎከርንበት ነገር የምንታጣበት ነው ። ። በእርሱ የፈተና ሰዓት ግን ደቀ መዛሙርቱ ለአንዲት ሰዓት እንኳ መትጋት አቃታቸው ። ...መፍትሔው ጸሎት ብቻ መሆኑን ጌታችን ሊያስተምረን በብርቱ ጸለየ ።
ወደ ስብከቶች ተጨማሪ አገናኞች በቅርቡ ይመጣሉ