‹‹የይቅርታ ልብ ይኑረን›› -  ስብከት ዲያቆን ዮሴፍ በቀለ

 ማቴ. ፮፥፲፫ 

ቁልፍ ቃላት: አዳም.... የሰው ልጅ በየዕለቱ ሊያጠፋና ኃጢአት ሊሠራ ይችላል፡፡   ነገር ግን ሰው በዚህ ሁሉ ጥፋት እያለ  በዚህች ምድር የኖረው እግዚአብሔር ይቅር የሚል አምላክ በመሆኑ ነው፡፡ (ኢዩ.፲፭፥፲፭).... ይቅርታ የጠየቁትን ሰዎች ሁሉ ይቅር ይል ዘንድ እግዚአብሔር ሁልጊዜም መሓሪ ስለሆነ በቃሉ ይቅርታን ያደርጋል፡፡... ቂምና በቀል የሚቋጥር ከሆነ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሻገር ጥላቻ ይኖራል፤ ....በክርስትና ሕይወት ውስጥ ይቅርታ የአፍ ብቻ ሳይሆን ከልብ የሚመነጭ ነው፡፡ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ካስተማረው አንዱ ስለይቅርታ ነው፡፡ 

 


ወደ ስብከቶች ተጨማሪ አገናኞች በቅርቡ ይመጣሉ